Monday, August 27, 2007
The great Ethiopian, Trunesh Dibaba, maintains the Ethiopian tradition
TIRUNESH Dibaba overcame a stomach bug and a fall to win back-to-back 10,000m titles for Ethiopia and a fourth overall at the World Championships yesterday.
Sunday, August 26, 2007
Idan Raichel And Ethiopians
ኢዳን Idan ትውልዱም እድገቱም እስኤል ነው :: ወላጆቹ የምስራቅ አውሮፓ ትውልድ ሀረግ ያላቸው ናቸው :: በዚህ መድረክ ትንሽ ስለ ኢዳን ማለት የፈለኩት ለማለት ያስገደደኝ , አንድ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያለው ትላቅ ክብርና ፍቅር :: ሌላው በእስራል ሀገር ከሚገኙ ቤተ እስራኤላዊያን ጋር ያለው ትስስር እና ባህላቸውን እትዮጵያዊ ስሜትና ፍቅራቸውን ከዚህኛው ባህል ለመዋሀድ ሲሉ መጣል እንደሌለባቸው የሚመክር የ 29 አመት ታዋቂ /አዋቂ የሙዚቃ ሰው በመሆኑ ነው :: click 4 more Idan Raichel amargna
Saturday, August 25, 2007
Thursday, August 23, 2007
Wednesday, August 22, 2007
Monday, August 20, 2007
Sunday, August 19, 2007
Friday, August 17, 2007
Thursday, August 16, 2007
A 26-year-old Ethiopian student & a 55- years-old Russian woman
Tamara Pankova, 55, a blind champion of Olympic Games for disabled people from the Russian city of Rostov-on-Don married a 26-year-old Ethiopian student and says her husband is the most handsome man.
Tamara met the young man in a park where she walked with her guide-dog. The Labrador jumped up to a bench where black students were sitting and friendly wagged its tail. One of the students, Jacob, was the bravest to caress the dog. When the young man saw that the blind owner of the dog standing at a distance could not walk without the dog’s help he took the dog to Tamara. Jacob asked if he could take the woman home, but she refused and instead gave him her phone number. In several days, Tamara Pankova had a telephone call from Jacob who wanted to know if she had come home without any problems. Soon, the black student began to call Tamara regularly. The young man confessed that he came to the city a year ago, he had just few acquaintances there and felt absolutely lonely.
more
Wednesday, August 15, 2007
Sunday, August 12, 2007
Thursday, August 09, 2007
Wednesday, August 08, 2007
ሥንዝር ታህል ጭውውት __ (ቄሱና ዲያቆን ለይኩን )7
click here 4 amrgna
ውሻ እያለ አጥር ለምኔ ያሉት ቄስ ፍቅረማርያም , የአንበርብር ውሻቸው መፍዘዝ አስግርሞቸዋል :: የጠረጠሩትን ጠርጥረዋል :: ከሰው መስማት ይሻላል ብለው ዝም ብለዋል እንጂ ::
ውሻ እያለ አጥር ለምኔ ያሉት ቄስ ፍቅረማርያም , የአንበርብር ውሻቸው መፍዘዝ አስግርሞቸዋል :: የጠረጠሩትን ጠርጥረዋል :: ከሰው መስማት ይሻላል ብለው ዝም ብለዋል እንጂ ::
Friday, August 03, 2007
ሥንዝር ታህል ጭውውት __ (ቄሱና ዲያቆን ለይኩን )6
click here 4 amargna
ከተማዋ ውስጥ ብዙ ሰው አይኖሩባትም :: ከምስራቅና ከምዕራብ ክንፍ በሁለት ተራሮች ትጠበቃለች :: ከተራራዎቹ ጀርባ የእርሻ ቦታዎች , ጫካ ና አልፎ አልፎ ጎጆዎች አሉ :: እንደ እባብ የተጥመለመለ ወንዝ መስኩን አቋርጦ ቁልቁል ሲፈስ ይታያል ::
ከተማዋ ውስጥ ብዙ ሰው አይኖሩባትም :: ከምስራቅና ከምዕራብ ክንፍ በሁለት ተራሮች ትጠበቃለች :: ከተራራዎቹ ጀርባ የእርሻ ቦታዎች , ጫካ ና አልፎ አልፎ ጎጆዎች አሉ :: እንደ እባብ የተጥመለመለ ወንዝ መስኩን አቋርጦ ቁልቁል ሲፈስ ይታያል ::
አዱኛ adugna
ምንያደርጋል ….
ሲፈጥረኝ ንቁ
የምወድ ሽለላ ,
ወዜ ተንጠፍጣፊ
በቅባት ሳልበላ ;
ቀኔ ወገግ ያለ
ፅልመት የማያውቀኝ ,
ከኪሴ ብር ሸሸቶ
አንድ የለ የሚያጅበኝ ::
click here 4 amargna
ሲፈጥረኝ ንቁ
የምወድ ሽለላ ,
ወዜ ተንጠፍጣፊ
በቅባት ሳልበላ ;
ቀኔ ወገግ ያለ
ፅልመት የማያውቀኝ ,
ከኪሴ ብር ሸሸቶ
አንድ የለ የሚያጅበኝ ::
click here 4 amargna
Wednesday, August 01, 2007
Subscribe to:
Posts (Atom)