Friday, August 03, 2007

አዱኛ adugna

ምንያደርጋል ….

ሲፈጥረኝ ንቁ
የምወድ ሽለላ ,
ወዜ ተንጠፍጣፊ
በቅባት ሳልበላ ;
ቀኔ ወገግ ያለ
ፅልመት የማያውቀኝ ,
ከኪሴ ብር ሸሸቶ
አንድ የለ የሚያጅበኝ ::
click here 4 amargna

No comments: