Sunday, August 26, 2007

Idan Raichel And Ethiopians

ኢዳን Idan ትውልዱም እድገቱም እስኤል ነው :: ወላጆቹ የምስራቅ አውሮፓ ትውልድ ሀረግ ያላቸው ናቸው :: በዚህ መድረክ ትንሽ ስለ ኢዳን ማለት የፈለኩት ለማለት ያስገደደኝ , አንድ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ ያለው ትላቅ ክብርና ፍቅር :: ሌላው በእስራል ሀገር ከሚገኙ ቤተ እስራኤላዊያን ጋር ያለው ትስስር እና ባህላቸውን እትዮጵያዊ ስሜትና ፍቅራቸውን ከዚህኛው ባህል ለመዋሀድ ሲሉ መጣል እንደሌለባቸው የሚመክር የ 29 አመት ታዋቂ /አዋቂ የሙዚቃ ሰው በመሆኑ ነው :: click 4 more Idan Raichel amargna

No comments: