Monday, June 25, 2007

ሹሩቤ

ከሰው ሰው መረጠ
ራሱ ያልተመረጠ ,
ከራሱ የሸሸው
ርቆ ያመለጠ ::

ባይመርጥ ግሩም ነበር
ደርሶ ሊታይበት ,
ባይጓጓ ባይቆምጥ
አቤት ! ሊሰኝ አቤት !

ቢያውቅበት ቢመራው
ልቡ ቢታዘዘው
ለሹሩቤው እሱም
ብሩሹን ባነሳው ::


teTsafe be ባቲclick here

No comments: