Monday, June 25, 2007

ፊትሽ ለቀላዋ

ፊትሽ ለቀላዋ
በ(The Caliph Radhi Billah)
ለይላ
ሳይሽ ትክ ብዬ :-
ደርሶ ተለዋጩ :- ጉንጬ ክው አለ
ደንዝዤ እንዳለሁ :-
ቅላት ፊትሽን ሲወር :- በእኔ ተስተዋለ

ለይላ
እኔው እሆን ላኪው :-
ለምንድነው ከቶ :- ይሄ ለውጥ የሆነ
የቀለማት ጅረት :-
ከልቤ ፈትልኮ :- ፊትሽን የሸፈነ ::

ትርጉም ባቲclick here

No comments: