Monday, September 04, 2006

kibur medrek

@ የእኔ ናት የግል የብቻዬ

( ተጻፈ በ OMWABO
ተተረጎመ በ ባቲ)

ሥፍር ና ቁጥር ከሌለው
አጭሮች ና ረዣዥም ብዬስል
ከቆንጆ ና መልከጥፉ_
ከትሁቶች ና ክፉዎች መሃል
በጥቂቱ ለመጥቀስ ያህል:: .........OMWABO's Verses & Its Amharic Translation click here


@ ሶፍትዌር (software )

ዕምቅድመ አለም
አምላክ ማር ን ሰርቶ ፣
ለሰውልጆች ጤና እንዲሆን
አስማምቶ፣
በፍቅር ሥሌቱ
--ድምሮ ቀንሶ
--ቀንሶም አካፍሎ
አካፍሎም አባዝቶ::....... ሶፍትዌር (software ) click here@ ኮሶ መድሃኒት ነው

ተወጥሮ ሆዱ
ልክ እንደከበሮ ፣
አይጠጋው እህል
አይደል እንደድሮ ::

ኮሶ ጠጣ ቢሉት
ግሽግሽ ያደረገው ፣
ሰውዬው ምን ነካው
ኮሶ መድሃኒት ነው ::.....ኮሶ መድሃኒት ነው click here

@ ሱሴ ሽርሙጣዋ
ከጀበናው ልቤ
ከፍም ከተጣደው፣
ሲንተከተክ ቡና
አርሮ የተወቀጠው:: .....ሱሴ ሽርሙጣዋ click here

No comments: