Tuesday, September 05, 2006


እዮሃ
አስቴርዬ ነብሷ Happy Ethiopian New year



እንቁጣጣሽ

ደግሞ መጣሽ
እንቁ ጣጣሽ
አመቱን ጠብቀሽ
አለሁ ስጠብቅሽ
እንቁ ነሽ
እንቁ ነሽ
እኔን ግን
በትዝታ ስበሽ
አህ!! አስለቀስሽ!
እንቁጣጣሽ
ማለቴን አልተው
ሃገሬን እስካየው
ያምጣልኝ ደጋግሞ
ግንባርሽን ስሞ
እንዳደይም አበባ
ፍቅር በኢትዮጵያዬ
በየቤቱ ይግባ::

No comments: