Sunday, June 17, 2007

ወየት አለ አላችሁ ? woýet ále álachoo?

ልቡ ጮራን ሆኖ
ለሁሉ የበራ

ሰናየ ምግባሩ
ሁሉን የሚያኮራ

ለሆዱ ያላደረ
ህሊናው የፀዳ

አደባባይ መላክ
እኩይ ያልሆነ ጓዳread

No comments: