Friday, April 06, 2007

ደጅ መውጫ dej mawcha

አባወራው :
ቤታቸው በር ላይ
ጉርጓድ ሲቆፍሩ
ለጊቢያቸው ወይን
አንድ አልጋ ሊሰሩ
ሚስታቸው ያዩትን
ማየት ተስኗቸው
“ምነያደርክ ነው ?”click here

No comments: